loading
ሐሰት፡ ፕሬዚዳንት ዓብደልፈታህ አልሲሲ ከትግራይም ሆነ የኦሮሚያን ህዝብ ጋር በተገናኘ የሰጡት ማስጠንቀቂያ የለም።

ሐሰት፡ ፕሬዚዳንት ዓብደልፈታህ አልሲሲ ከትግራይም ሆነ የኦሮሚያን ህዝብ ጋር በተገናኘ የሰጡት ማስጠንቀቂያ የለም።

ከትግራይም ሆነ ከኦሮሚያ ህዝብ ጉዳይ ጋር በተገናኘ ግብፅ የጦር መሳርያዎችን ወደ ፖርት-ሱዳን እንደምታስጠጋ ማስጠንቀቋን የሚያስረዳ ምንም አይነት ማስረጃ የለም ፡፡

ፕሬዚዳንት ዓብደልፈታህ አልሲሲ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ በትግራይ እና ኦሮሞ ህዝብ የሚፈፅሙ ግፍ እና በደል እስካለቆመ ድረስ ግብፅ የጦር መሳርያዋ ወደ ቦርት-ሱዳን እንደምታስጠጋ አስጠነቀቀች ተብሎ በፌስቡክ የተጋራው ልጥፍ ሐሰተኛ ነው።

በልጥፉ ላይ በአማርኛ ቋንቋ የተጻፈው ጽሁፍ “ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን  ዳግማዊ ሙሴ ብሎ የሚጠሩት ሲያዩት የሚፈሩት እንደ አምላክ ክብር እና ሞገስ የሚሰጡት ጀግናው የግብፅ ፕሬዚዳንት ዓብደልፈታህ አልሲሲ ለኢትዮጵያ ጠ/ሚ አብይ አህመድ በትግራይ እና ኦሮሞ ህዝብ የሚፈፅሙ ግፍ እና በደል እስካለቆመ ድረስ ግብፅ የጦር መሳርያዋ ወደ ቦርት-ሱዳን እንደምታስጠጋ ግብፅ አስጠነቀቀች” ይላል።

ሙሉ መረጃውን ከተያያዘው ዶኪውመንት(pdf) ያገኙታል፡፡

Fact check 7_ Al-Sisi’s warning

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *