loading
በሶማሌ ክልል ስድስት ከፍተኛ አመራሮች ከሃላፊነታቸው መነሳታቸው ተነገረ

በሶማሌ ክልል ስድስት ከፍተኛ አመራሮች ከሃላፊነታቸው መነሳታቸው ተነገረ

የሶማሌ ክልል መንግሥት ካቢኔ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ አንድ የካቢኔ አባልን ጨምሮ ስድስት ከፍተኛ አመራሮችን ከኃላፊነታቸው ማንሳቱን ይፋ አድርጓል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደዘገበው፤ የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ፣ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ኃላፊና የምክትል ርዕሰ-መስተዳድር አማካሪ ካቢኔው ከኃላፊነት ካነሳቸው አመራሮች መካከል ይገኙበታል።

በክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ጉሌድ ቦታም ቢሮውን በምክትል ቢሮ ኃላፊነት ደረጃ ሲመሩ በነበሩት በአቶ አብዱላሂ መሐመድ ተተክቷል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *