loading
አዲስ አበባ የሸማች ማህበራትና የቀበሌ መዝናኛዎቿን ልትፈትሽ ነው

አርትስ 20/03/2011

በከተማ አስተዳደሩ ለህብረተሰቡ አገልግሎት እንዲሰጡ የተቋቋሙት የሸማች ማህበራትና የቀበሌ መዝናኛዎች ህብረተሰቡንእንዲያገለግሉ የተቋቋሙ ቢሆንም የሸማች ማህበሮቹ የተደራጁበትን አላማ ስተው ለግለሰብ ጥቅም እየዋሉ መሆኑ ተጠቅሶ፤ማህበራቱ ከአላማቸው ውጭ ባልተገባ ድርጊት ውስጥ መገኘታቸው፤ ለፍተሻው ምክንያት ሆኗል፡፡

አስተዳደሩም ምርመራውን በአጭር ቀናት ውስጥ አጣርቶ ለህዝብ ይፋ የሚያደርግ ግብረሃይል እንደተቋቋመ ተነግሯል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *