ኢትዮጵያ በመስከረም ወር ኤሊኒኖ ሊያጋጥማት ይችላል ተባለ፡፡
ኢትዮጵያ በመስከረም ወር ኤሊኒኖ ሊያጋጥማት ይችላል ተባለ፡፡
ከፍተኛ በረሃማነትን የሚያስከትለዉ ኤልኒኖ ቢያጋጥም አንኳን በክረምቱ በቂ ዝናብ በመገኘቱ የዉሃ እጥረትና የኢነርጂ እጥረት እንደማያጋጥም ግን የሜትሮሎጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሾመ ተናግረዋል፡፡
ኤሊኒኖ ቢከሰት ከባድ ጉዳት እንዳያደርስ በየአካባቢዉ የሚመለከተዉ አካል ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንዳለበት አቶ ፈጠነ አሳስበዋል፡፡