ከህግ አስከባሪው ኮማንደር መኖሪያ ቤት 498 ህገ-ወጥ ሽጉጦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
ከህግ አስከባሪው ኮማንደር መኖሪያ ቤት 498 ህገ–ወጥ ሽጉጦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
ከኮማንደር ውበቱ ሽፈራው መኖርያ ቤት በተደረገ ፍተሻ የተገኙ 498 ሽጉጦች በቁጥጥር ስር ውለዋል ።
ኮማንደር ዉበቱ ባሕር ዳር በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በክልሉ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል ሲል አማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ዘግቧል፡፡