loading
ከንቲባ ታከለ ኡማ የጉለሌ እጽዋት ማዕከልን ጎበኙ

አርትስ 18/04/2011

የእጽዋት ማእከሉም ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና የውጪ ዲፕሎማቶች በተገኙበት በይፋ አገልግሎት መስጠት ጀምራል፡፡
ከከንቲባ ጽ/ቤት እንዳገኘነዉ በ705 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው የዕፅዋት ማዕከሉ በዋናነት ለከተማው ህዝብ የመናፈሻነት አገልግሎትየሚሰጥ ሲሆን ፤በተጨማሪም በመጥፋት ላይ ያሉ ዝርያዎች እንክብካቤ ተግባራትን ማከናወን ፥ በስነ ህይወት ፣ በተፈጥሮ ሃብት አያያዝእና በሌሎች አከባቢ ነክ መስኮች ላይ ምርምር ይካሄድበታል ተብሏል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *