loading
ዋሽንግተን ለፍልስጤም ሰብዓዊ ድጋፍ ከልክላ ለእስራኤል መከላከያ ሃይል ረብጣ ዶላር ፈቅዳለች

አርትስ 11/1/2011
የአሜሪካ ምክር ቤት በዚህ ሳምንት እስራኤልን የተመለከቱ ረቂቅ ህጎችን አጽድቋል፡፡
ሚንት ፕሬስ እንደዘገበው አሜሪካ ለእስራኤል መከላከያ ሀይል በመጭው ዓመት የ3.3 ቢሊዮን ዶላር የድጋፍ ፓኬጅ እንዲሰጥ አጽድቋል፡፡
ይህም በአሜሪካ ታሪክ ለእስራኤል ጦር የተበረከተ ከፍተኛ የገንዘብ መጠን ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን ከአሁን ቀደም ከሚደረገው ድጋፍ ጋር ሲተያይ በ550 ሚሊዮን ዶላር ከፍ ይላል ነው የተባለው፡፡
ከዚህ በተጨማሪም አሜሪካ እስራኤል ውስጥ ለሚኖራት መሳሪያ ክምችት 1 ቢሊዮን ዶላር መድባለች፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *