loading
የተጭበረበረ: እነዚህ ምስሎች የአሜሪካው ፕሬዝዳንትም እና የግብጹ ፕሬዝዳንት በቴለቪዥን የሚመለከቱትን ትክክለኛ ፕሮግራም አያሳይም።

የተጭበረበረ: እነዚህ ምስሎች የአሜሪካው ፕሬዝዳንትም እና የግብጹ ፕሬዝዳንት በቴለቪዥን የሚመለከቱትን ትክክለኛ ፕሮግራም አያሳይም።
በትዊተር ልጥፍ ውስጥ የተካተቱት እነዚህ ምስሎች በተለያየ ጊዜ ከተዘገቡ ዘገባዎች የተወሰዱ ሲሆን በኢትዮጵያ ከተካሄደው የአዲስ መንግሥት መስረታ በዓለ ጋር ተያያዥነት የላቸውም።

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፋታህ አል ሲሲ መስከረም 24/2014 ዓ.ም የተካሄደውን የኢትዮጵያ አዲስ መንግሥት ምስረታ በዓለ ሲመት በቴሌቪዥን መስኮት እየተከታተሉ እንደሆነ አስመስሎ ለማቅረብ ሞክሯል።
ይህ የትዊተር ልጥፍ “የውጭ ዜጎች ጣልቃ ገብነት እና ተቃውሞ ቢኖርም ኢትዮጵያ አሁን መንግስት በመመስረት ላይ ትገኛለች። ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሎቹም ይሄዳሉ !” ይላል።

ሙሉ መረጃውን ከተያያዘው ዶኪውመንት(pdf) ያገኙታል፡፡

Fact check 8_ Ethiopia’s new government

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *