loading
የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን 26 የአደጋ መከላከያ ተሸከርካሪ ማሽነሪዎችን ከአስተዳደሩ ተረከበ፡፡

የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን 26 የአደጋ መከላከያ ተሸከርካሪ ማሽነሪዎችን ከአስተዳደሩ ተረከበ፡፡

ኢ/ር ታከለ ኡማ የከተማ አስተዳደሩ በአንድ መቶ ሰባ አንድ ሚሊየን ብር ግዢ የፈጸመባቸውን 26 የአደጋ መከላከያ ተሸከርካሪ ማሽነሪዎች ነዉ ለአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ያስረከቡት ፡፡

እነዚህ ማሽነሪዎች ኮሚሽኑ የአደጋ መቆጣጠር ምላሽ አሰጣጥ የዝግጁነት አቅሙን ያሳድገዋል ተብሏል፡፡

ኮሚሽኑ 42 የአደጋ መቆጣጠሪ ማሽኖች ብቻ ነበሩት ፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *