loading
የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ዶክተር ወርቅነህ  ገበየሁ ጣሊያን  ለሚገኙ ባለሀብቶች  ጥሪ አቀረቡ 

የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ዶክተር ወርቅነህ  ገበየሁ ጣሊያን  ለሚገኙ ባለሀብቶች  ጥሪ አቀረቡ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በጣሊያን ከሚገኙ ባለሀብቶች   እና ከአውሮፓ ኢንቨስተሮች ጋር ውይይት ባደረጉበት ጊዜ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ  ውይይት አድርገዋል፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኢንቨስትመንት አማራጮች ዙርያ በአውሮፖ ታዋቂ ለሆኑ 10 ግዙፍ ኩባንያ ኃላፊዎች ገለጻ አድርገዋል ።

ኩባንያዎቹ በመድሀኒት፣ ምርት፣ በግንባታ፣ በግብርና ማቀነባበርያ እና አልባሳት ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው።

በገለጻው ወቅት የተገኙት የጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማኔል ባለሀብቶች በኢትዮጵያ አሁን የተፈጠረውን ምቹ ሁኔታ ታሳቢ በማድረግ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጠይቀዋል።  ዘገበው የኢቢሲ ነው፡፡

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *