loading
የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ስርዓተ ቀብርና ሀዘን ቀንን በተመለከተ የተወካዮች ምክርቤት የቀረበለትን ውሳኔ አፀደቀ፡፡

የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ስርዓተ ቀብርና ሀዘን ቀንን በተመለከተ የተወካዮች ምክርቤት የቀረበለትን ውሳኔ አፀደቀ፡፡

በዉሳኔዉም መሰረት  የዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የቀብር ስርዓት በወታደራዊ አጀብ ይከወናል፡፡

የአንድ ቀን ብሄራዊ የሀዘን ቀን ሆኖ በመላዉ  አገሪቱ ይታወጃል ተብሏል፡፡

በተጨማሪም  የቀብር ስነ ስርዓቱን ሙሉ ወጪ መንግስት እንደሚሸፍን ታዉቋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *