loading
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ፍራንክ ዋልተር ስታይንማየርንና  ልዑካቸውን ተቀብለው አነጋገሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ፍራንክ ዋልተር ስታይንማየርንና  ልዑካቸውን ተቀብለው አነጋገሩ።

ጠ/ሚር አብይ አሕመድ ጀርመን  ለኢትዮጵያ  የቆየና ቀጣይነት ያለው የቴክኒክና የሞያ ዘርፍ  ያደረገችዉን ድጋፍ አድንቀዋል፡፡

በማስከተልም በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ለተመዘገበው ስኬት ሶስት ዋና ዋና መሰረቶች ግለሰቦች፣ ሀሳቦች እና ተቋማት ላይ መሆናቸዉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡

ከጠቅላይ ሚኒስትሩ  ጽ/ቤት እንዳገኘነዉ መረጃ ፤ፕሬዝዳንት ፍራንክ ዋልተር ስታይንማየር በበኩላቸው የኢትዮ-ጀርመን ግንኙነት ለውጥን ወደ መደገፍ ትብብር ከፍ ማለቱን እና የእነዚህ ግንኙነቶችን ለማጠናከር እንደሚሰሩ አረጋግጠዋል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *