loading
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከመላው አገሪቱ ከተወጣጡ ከ3600 በላይ መምህራን ጋር እየተወያዩ ነው::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአሁኑ ወቅት ከመላው አገሪቱ የተውጣጡ ከ3696 መምህራን ጋር እየተወያዩ ነው::

ዐቢይ አሕመድ ከመምህራን ጋር የሚደረግ ቀጣይነት ያለው ውይይት የመጪውን ትውልድ የመገንባት በተለይም አዲሱን የትምህርት ፍኖተ ካርታ ለመተግበር ቁልፍ ነው:: መጪው ትውልድም አገሩን ለማገልገል እንዲተጋ ማስቻልና ማሳወቅ መምህራን ለአገር ግንባታ የሚያበረክቱት አስተዋፅኦ መሆኑን አስምረውበታል::

በተጨማሪም መምህራን ያለባቸውን የከለላ ሀላፊነት ጠቅላይ ሚኒስትሩ አውስተዋል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በማህበራዊ ሚዲያ ገፁ አስፍሯል ::

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *