loading
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በጠቅላይ አቃቤ ህግና በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ድንገቴ ጉብኝት አደረጉ

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በጠቅላይ አቃቤ ህግና በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ድንገቴ ጉብኝት አደረጉ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ  እንዲህ የመሰሉ ድንገቴ ጉብኝቶች በሌሎች መስሪያ ቤቶችም እንደሚቀጥሉና ይኸውም መስሪያ ቤቶቹ በእቅዳችው መሰረት በአስፈላጊው ፍጥነት እየፈፀሙ መሆኑን ለማየት ነው::

ጉብኝቱ ሁለቱም መስሪያ ቤቶች የመስሪያ ቦታን በማስተካከል ውጤታማነትንና አፈፃፀምን በማሳደግ ረገድ የተሰሩ ስራዎችን ለመገምገም ያለመ ነው::

እንደ አገር ለረጅም ጊዜ በግጭት ውስጥ ቆይተናል ያሉት ጠ/ሚሩ አሁን ጊዜው እይታችንን የማስተካከልና የኢኮኖሚ ልማታችን ላይ ነዉ ማተኮር ያለብን ሲሉ አጠንክረው ተናግረዋል::

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *