ፋሲል ከነማ የትግራይ ክለቦችን ለማስተናገድ ዝግጁ ነኝ አለ
ፋሲል ከነማ የትግራይ ክለቦችን ለማስተናገድ ዝግጁ ነኝ አለ
የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ከትግራይ ከሚመጡ እግር ኳስ ክለቦች ጋር በሜዳው ፋሲለደስ ስታዲየም የሚያደርገውን ጨዋታ በፍፁም ወንድማዊነት እና በኃላፊነት እንደሚያስተናድ እና ክለቡም ወደ ትግራይ አቅንቶ ጨዋታዎችን ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በላከው ደብዳቤ አሰታውቋል፡፡