loading
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ወደ ደቡብ አፍሪካ አቀኑ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ወደ ደቡብ አፍሪካ አቀኑ

አርትስ 28/02/2011

 

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በአፍሪካ የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ለመካፈል ነው ዛሬ ጥዋት ወደ ደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ የሄዱት ። ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በሚካሄደው የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ኢትዮጵያ ያላትን የኢንቨስትመንት ዕድል እና ተሞክሮ ታስተዋውቃለች ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በፎረሙ በአፍሪካ የሚገኙ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የአለም አቀፍ ድርጅቶች እና ባለሃብቶች ይታደማሉ ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅ/ቤት አስታውቋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *