loading
ሰሜን ኮሪያ የሚሳኤል ጣቢያዎቿን ለመዝጋት ተስማማች

አርትስ 10/01/2011 የሁለቱ ኮሪያዎች መሪዎች ፒዮንግያንግ ላይ ባደረጉት ውይይት ፕሬዝዳንት ኪም ጆንግ ኡን ቀጠናው ከኒውክሌር ስጋት ነፃ እነዲሆን ተግተን እንሰራለን ብለዋል፡፡ የሰሜን ኮሪያው ፕሬዝዳንት ሙን ጃይ ኢን ሰሜን ኮሪያ የቶንቻንግ ሪ የሚሳኤል ሙከራ ጣቢያን በቋሚነት ለመዝጋት ቃል ገብታለች ብለዋል፡፡ ፒዮንግያንግ ከዚህ በተጨማሪም የዮንግባዮን የኒውክሌር ማብላያ ጣቢያንም ለመዝጋት ተስማምታለች ፡፡ ቢቢሲ እንደዘገበው ሁለቱ መሪዎች የደረሱበት ስምምነት […]