የኢፌሪዴ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

የኢፌሪዴ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

እያንዳንዱ ወቅትና ዘመን “አርበኝነትን” ይጠይቃል፤ ለዚህ ትውልድ የ”አርበኝነት” ብያኔ ድህነትን ከልብ መጠየፍ እና በልማት ድል መንሳት ነው አሉ ም/ጠ/ሚ/ር እና የብአዴን ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን። ብአዴን 12ተኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን ጀምሯል።

እያንዳንዱ ወቅትና ዘመን “አርበኝነትን” ይጠይቃል፤ ለዚህ ትውልድ የ”አርበኝነት” ብያኔ ድህነትን ከልብ መጠየፍ እና በልማት ድል መንሳት ነው አሉ ም/ጠ/ሚ/ር እና የብአዴን ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን።
ብአዴን 12ተኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን ጀምሯል።