ቻይና እኛም ቤት ሚሳኤል አለ የሚል መልእክት ለአሜሪካ አስተላልፋለች
ቻይና እኛም ቤት ሚሳኤል አለ የሚል መልእክት ለአሜሪካ አስተላልፋለች አሜሪካ የቅኝት ነፃነት በሚል ሰበብ በደቡባዊ ቻይና ባህር የምታደርገው የቅኝት እንቅስቃሴ ያሰጋት ቤጂንግ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን ለማሰማራት መወሰኗን ይፋ አድርጋለች፡፡ ሲ ኤን ኤን እንደዘገበው ቻይና አሰማራቸዋለሁ ያለቻቸው ዲ ኤፍ 26 የተባሉት ሚሳኤሎች እስከ 5 ሺህ 471 ኪሎ ሜትሮችን አቆራርጠው ተፈላጊው ኢላማ መምታት የሚችሉ ናቸው፡፡ የቻይናው የውጭ […]