ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ፍራንክ ዋልተር ስታይንማየርንና ልዑካቸውን ተቀብለው አነጋገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ፍራንክ ዋልተር ስታይንማየርንና ልዑካቸውን ተቀብለው አነጋገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ፍራንክ ዋልተር ስታይንማየርንና ልዑካቸውን ተቀብለው አነጋገሩ።
የ86 ዓመቷ አዛዉንት ጀሲካ ስሎዉተር በመኝታ ቤታቸዉ በሚያደርጉት ርምጃ ብቻ 54 ኪሎ ቀንሻለሁ እያሉ ነዉ፡፡
የአውሮፓ የቱሪዝም እና የንግድ ተቋም የአፍሪካ ህብረት እና የአለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ የሆነችውን አዲስ አበባ ከተማን “የአለም የባህል እና የቱሪዝም ከተማ” በማለት መምረጡን አሳውቋል፡፡
ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመቆጣጠር እየተሰራ ያለው ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ከህዝብ በደረሰ ጥቆማ መሰረት በተደረገው ክትትል 3 መትረየስ እና በርከታ ጥይቶች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡ የህዝቡ ተሳትፈትፎ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ኮሚሽኑ ጥሪያውን አስተላልፏል፡፡ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 አ/አ A- 59022 በሆነ ቶዮታ ፒካ አፕ ተሽከርካሪ በባለሙያ ተፈትተው ከባህርዳር ወደ አዲስ አበባ ሲጓጓዙ የነበረ […]