ጀርመን የአውሮፓ ኩባንያዎችን እየተቃወመች ነው፡፡
ጀርመን የአውሮፓ ኩባንያዎችን እየተቃወመች ነው፡፡ የአውሮፓ ሚሳኤል አምራች ኩባንያዎች ለሳውዲ አረቢያ የጦር መሳሪያ እንዳይሸጡላት ጀርመን ጫና እያሳደረች ነው፡፡ ጀርመን ሪያድ ከአውሮፓ ኩባንያዎች የመሳሪያ ግዥ እንዳትፈፅም የፈለገችበትን ምክንያት ሀገሪቱ ከተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ጋር በየመን የምታካሂደውን ዘመቻ ስለማትደግፍ ነው፡፡ ኩባንያዎቹ ለሳውዲ በራዳር የሚመራ እና ከእይታ ውጭ የሆነ ተወንጫፊ ሚሳኤል እንዳይሸጡ የጀርመን ተቃውሞ እንግሊዝን እና ፈረንሳይን ቅር አሰኝቷል […]