የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሲጋራ ማጨሻ ስፍራን የሚገድብና አልኮልን በብሮካስት መገናኛ ብዙሃን ማስተዋወቅን የሚከለክል አዋጅ አፀደቀ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሲጋራ ማጨሻ ስፍራን የሚገድብና አልኮልን በብሮካስት መገናኛ ብዙሃን ማስተዋወቅን የሚከለክል አዋጅ አፀደቀ። ምክር ቤቱ አዋጁን ያጸደቀው በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው ። በፀደቀው አዋጅ መሰረት በመስሪያ ቤቶች፣ በጤና ተቋማት እና የወጣቶች መዝናኛዎች በሚገኙባቸው አከባቢዎች 100 ሜትር ርቀት ውስጥ ሲጋራ ማጨስ ክልክል መሆኑ ተደንግጓል። ከዚህ በተጨማሪም አዋጁ ማንኛውንም የአልኮል […]