በክልሌ የሚገኝ ቅርስ ያለእውቅናዬ ፈርሷል የሚለው የወረዳው ጽህፈት ቤት ቅርሱን በመልሶ ግንባታ ወደነበረበት መመለስ ይቻላል እያለ ነው
በክልሌ የሚገኝ ቅርስ ያለእውቅናዬ ፈርሷል የሚለው የወረዳው ጽህፈት ቤት ቅርሱን በመልሶ ግንባታ ወደነበረበት መመለስ ይቻላል እያለ ነው በአዲስ አበባ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ በየካ ክፍለከተማ ወረዳ አንድ በቋሚ በቅርስነት ከተመዘገቡ ቅርሶች መካከል የልዑል ራስ ካሳ የልጅ ልጅ የሆኑት የደጅአዝማች አምዴ አበራ ካሳ መኖሪያቤት የነበረው ይህ ታሪካዊ ቤት አንዱ ነው፡፡ የአዲስ አበባ የቀድሞ ዘመናዊ የመኖሪያ […]
ቦይንግ ኩባንያ አሻሻልኩ ባለው ሶስትዌር ለአብራሪዎች ስልጠና ለመስጠት እቅድ ይዟል።
የቦይንግ ኩባንያ በአዳዲሶቹ የቦይንግ 737 ማክስ ኤይት አውሮፕላኖች ላይ አዲስ የሶፍትዌር ስርአት እና የፓይለቶች ማሰልጠኛ መመሪያ ይፋ አድርጌአለሁ ቢልም የኢትዮጵያ አየርመንገድ ግን ለዚህ ስልጠና ፓይለቶቹን የመላክ እቅድ እንደሌለው እየተናገረ ነው። አለም አቀፍ የአቪዬሽን ኤክስፐርቶች አዳዲሶቹ የአውሮፕላን ስሪቶች ላይ አንዳች የሶፍትዌር ችግር እንዳለ ሁለቱም አደጋዎች ፍንጭ ይሰጣሉ ካሉ በኋላ ግዙፉ የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ ከፍተኛ ውዝግብ […]
የሀገሪቱን ወቅታዊ ጉዳይና የለዉጡን አንድ ዓመት በተመለከተ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ማብራሪያ ተሰጠ
የሀገሪቱን ወቅታዊ ጉዳይና የለዉጡን አንድ ዓመት በተመለከተ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ማብራሪያ ተሰጠ
በአዲስ አበባ ከተማ የመድሃኒት መደብሮች በሌሉባቸው አካባቢዎች 50 የመድሃኒት መደብሮችን ለመክፈት ጤና ሚኒስቴር እየሰራ ነው
በአዲስ አበባ ከተማ የመድሃኒት መደብሮች በሌሉባቸው አካባቢዎች 50 የመድሃኒት መደብሮችን ለመክፈት ጤና ሚኒስቴር እየሰራ ነው