የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ብሔራዊ ቡድን ከማሊ አቻው ጋር በአቻ ውጤት ተለያየ፡፡
የመልሱ ጨዋታ በመጪው ማክሰኞ የማሊ መዲና ባማኮ ላይ በሚገኘው ሞዲቦ ኬይታ ስታዲየም ላይ ይደረጋል፡፡
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት መርሀግብር ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራል
ዛሬ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአዲስ አበባ ስታዲየም አዳማ ከተማን 11፡00 ሰዓት ሲል ያስተናግዳል፡፡
የቦይንግ 737 አውሮፕላን የመረጃ ሳጥን ትንተና በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ነው፡፡
የቦይንግ 737 አውሮፕላን የመረጃ ሳጥን ትንተና በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ነው ይህን ያለው፡፡ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ እንዳስታወቀው በኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ኢት 302 በደረሰው አደጋ መረጃ ሳጥኑ ላይ የተገኙ መረጃዎች በአዲስ አበባ በመነበብ ላይ ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ የአውሮፕላን አደጋ መከላከልና ምርመራ ቢሮ የሚመራ ቡድንን ጨምሮ የአሜሪካው ብሔራዊ የትራንሰፖርት ደህንነት ቢሮ፤ የፈረንሳይ የአደጋ […]
ጥረት ኮርፖሬት ዓመታዊ ትርፉ ከእቅድ በታች መሆኑን አስታወቀ::
ጥረት ኮርፖሬት ዓመታዊ ትርፉ ከእቅድ በታች መሆኑን አስታወቀ:: ኮርፖሬቱ በፈረንጆቹ 2018 በጀት ዓመት 189 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን በሪፖርቱ ፍፋ አድርጓል፡፡ ተቋሙ በበጀት ዓመቱ 709 ሚሊዮን ብር ለማግኘት ያቀደ ቢሆንም የእቅዱን 26 በመቶ ብቻ ማሳካቱን ነው የገለፀው፡፡ ተቋሙ ያለፈውን ዓመት የስራ እንቅስቃሴውን በባህርዳር በመገምገም ላይ ሲሆን ካለፈው በጀት ዓመት አንፃር ሲታይ የ44 በመቶ ጭማሬ […]