loading
የፖለቲካ ፓርቲዎች  ለሚያቋቁሙት የጋራ ምክርቤት የውስጥ ስራ አፈፃፀም ደንብ ላይ ከምርጫ ቦርድ ጋር እየተወያዩ ነው

የፖለቲካ ፓርቲዎች  ለሚያቋቁሙት የጋራ ምክርቤት የውስጥ ስራ አፈፃፀም ደንብ ላይ ከምርጫ ቦርድ ጋር እየተወያዩ ነው የፖለቲካ ፓርቲዎች ከምርጫቦርድ ጋር ተወያይተው መጋቢት 5ቀን 2011 ዓ.ም በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚኖረውን ግንኙነት እና በተናጠል የሚያደርጓቸውን እንቅስቃሴዎች የሚገዛ የአሰራር ስርአት የቃልኪዳን ሰነድ  ገዢው ፓርቲን ኢህአዴግን ጨምሮ ሌሎችም ሰነዱ ላይ የተስማሙ ፓርቲዎች መፈራረማቸው ይታወቃል፡፡ ይህን የቃልኪዳን ሰነድ የፈረሙ ፓርቲዎች ሰነዱን […]