loading
ማንችስተር ዩናይትድ ሽንፈት ሲገጥመው፤ ፉልሃም ከፕሪምየር ሊጉ መውረዱ ተረጋግጧል::

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ33ኛ ሳምንት መርሀግብር ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነዋል፡፡ በኦሌ ጉናር ሶልሻዬር የሚመራው ማንችስተር ዩናይትድ ወደ ዌስት ሚድላንድስ አምርቶ በሞሊኒክስ ስታዲየም ከወልቨርሃምፕተን ዋንደረርስ ግጥሚያውን አድርጎ ከመሪነት ተነስቶ ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ ቀያይ ሰይጣኖቹ በስኮት ማክቶሚናይ ግብ ቀዳሚ የመሆን ዕድል ቢያገኙም ፤ የኑኖ እስፕሪቶ ሳንቶ ቡድን በዲዬጎ ጆታ ጎል አቻ ሲሆን የማሸነፊያዋን ጎል ደግሞ ክሪስ ስሞሊንግ በራሱ መረብ […]

ሁዋን ጓይዶ ያለመከሰስ መብታቸውን ተነጠቁ፡፡

ሁዋን ጓይዶ ያለመከሰስ መብታቸውን ተነጠቁ፡፡ የቬንዙዌላ ምክር ቤት ራሳቸውን የሀገሪቱ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት አድርገው የሾሙትን  ሁዋን ጓይዶን ን ያለመከሰስ መብት በማንሳት ለክስ አዘጋጅቷቸዋል ተብሏል፡፡ ፓርላማው ይህን ውሳኔ ያሳለፈው የሀገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጓይዶ ያለመከሰስ መብት እንዲነሳ እና ሰውየው አጠፉ በተባለው ልክ እንዲጠየቁ ባቀረበው ሀሳብ ነው፡፡ የፓርላማውን ውሳኔ ተከትሎ አቃቤ ህግ ጓይዶን መምርመር እና ለሀገሪቱ ፍርድ ቤት […]

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ እና በኦሮሚያ ክልሎች መካከል ተፈጥሮ የነበረውን ችግር ለመፍታት በተደረገዉ ጥረት የሀገር ሽማግሌዎች ሊመሰገኑ ይገባል አሉ፡፡  

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ እና በኦሮሚያ ክልሎች መካከል ተፈጥሮ የነበረውን ችግር ለመፍታት በተደረገዉ ጥረት የሀገር ሽማግሌዎች ሊመሰገኑ ይገባል አሉ፡፡