የአውሮ ቻምፒዮንስ ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይከናወናሉ
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ግጥሚያዎች ዛሬ ይጀመራሉ፡፡ ዛሬ ምሽት 4፡ 00 ላይ በተመሳሳይ ሰዓት ሁለት ጨዋታዎች ሲከናወኑ፤ ሶስት የእንግሊዝ ክለቦች ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ የፖርቱጋሉ ክለብ ፖርቶ ወደ እንግሊዝ ምድር ተጉዞ በአንፊልድ ሮድ ስታዲየም ከሊቨርፑል ጋር ይፋጠጣል፡፡ በጥሎ ማለፉ ውድድር ቀያዮቹ ባየርን ሙኒክን እንዲሁም ፖርቶ የጣሊያኑን ሮማ በመጣል ነው ለዚህ ዙር መብቃት የቻሉት፡፡ በምሽቱ ጨዋታ […]
በእጅ የሚገፋ ማረሻ በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የአፈርን አሲዳማነት የሚያክምና አፈርን የሚያዳብሩ ሁለት የምርምር ውጤቶች በሙከራ ላይ መሆናቸውንም ገልጿል ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር እንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ባለፉት አመታት ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ በዘርፉ ለሀገሪቱ መሰረት የሚሆኑ ስራዎች ተሰርተዋል ብለዋል፡፡ በግብርናዉ ዘርፍ በእጅ የሚገፋ ማረሻ በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚገባ፤ የአፈርን አሲዳማነት […]
በእጅ የሚገፋ ማረሻ በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በእጅ የሚገፋ ማረሻ በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡