loading
ኔይማር የብረዚል አምበልነቱን በአልቬስ ተቀምቷል::

የ27 ዓመቱ ብራዚላዊ ኮከብ ኔይማር ዳ ሲልቫ ከስምንት ወራት በፊት የተረከበውን የብራዚል ብሔራዊ ቡድን የአምበልነት ሚና ተነጥቆ ለቅርብ ጓደኛው ዳኒ አልቬስ መስጠቱ ታውቋል፡፡ የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ቲቴ ይሄንን ውሳኔ ያሳለፉት ተጫዋቹ እያሳየ ባለው ስነ ምግባር ጉድለቶች እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡ ኔይማር ከቡድን አጋሮቹ ጋር ስምምነት እንደሌለውም ይነገራል፡፡ በዚህም የፓሪስ ሴንት ዤርማ የቡድን አጋሩ አልቬስ ብራዚል ከኳታር እና […]