ባለፉት አምስት ወራቶች ከኢንዱስትሪ ፓርኮች 55 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ

በኢትዮጵያ ተገንብተው ወደ ስራ ከገቡት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ምርቶችን ወደ ውጭ በመላክ በአምስት ወር ውስጥ 55 ሚልዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገልጽዋል፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ሃይሉ ለኢቢሲ እንደገለጹት የመቐለ፣ ቦሌ ለሚ ፣ኢስተርን ኢንዱስትሪ፣ ጆርጅ ሹ ፣ ኮምቦልቻ፣ ሃዋሳ ፣ ዩጃን ፣ ቬሎሲቲ እና የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ያመረቱትን ምርት ወደ ውጭ […]

በክልሎች መካከል እና በትምህርት ተቋማት ላይ እየተፈጠረ ላለ ብሔር ተኮር ግጭት አቀናባሪዎች እና ወንጀል ፈፃሚዎችን ህግ ፊት ለማቅረብ የተደራጀ ምርምራ እየተካሄደ ነው ተባለ፡፡

በክልሎች መካከል እና በትምህርት ተቋማት ላይ እየተፈጠረ ላለ ብሔር ተኮር ግጭት አቀናባሪዎች እና ወንጀል ፈፃሚዎችን ህግ ፊት ለማቅረብ የተደራጀ ምርምራ እየተካሄደ ነው ተባለ፡፡

በከፍተኛ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፖሊስ ምርመራ ስር ያሉት ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው መዝገባቸው ወደ አቃቤ ሕግ መተላለፉን ፖሊስ አመለከተ፡፡

በከፍተኛ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፖሊስ ምርመራ ስር ያሉት ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው መዝገባቸው ወደ አቃቤ ሕግ መተላለፉን ፖሊስ አመለከተ፡፡