በመጪው ዓርብ አመታዊ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተካላ መረሃ ግብር በይፋ ይጀመራል::
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2012 በመጪው ዓርብ አመታዊ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተካላ መረሃ ግብር በይፋ ይጀመራል:: ዓርብ ግንቦት 28/ 2012 ዓመታዊውን የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መረሃ ግብር በይፋ እንደሚጀመር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ገለጹ ፡፡ ባለፈው ዓመት እያንዳንዳችን ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለን ያቀድነውን አሳክተናል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፤ በሀገራችን ከተጋረጠው ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ ጋር እየተፋለምን ቢሆን ዕቅዳችንን እናሳካለን ሲሉ በመሃበራዊ ትስስሰር ገፃቸው አስፍረዋል፡፡አንደ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለፃ […]