loading
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እኩልነት የሰፈነባትን ዓለም እንፍጠር ሲል ጥሪ አቀረበ፡፡

አዲስ አበባ፣ሐምሌ13፣ 2012 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እኩልነት የሰፈነባትን ዓለም እንፍጠር ሲል ጥሪ አቀረበ፡፡ የድርጅቱ ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ዓለም በኮቪድ 19 በተቸገረችበት በአሁኑ ወቅት ሁሉም ህዝቦች እኩል ድጋፍ እያገኙ አይደለም የሚል መልእክት ነው ያስተላለፉት፡፡ ጉቴሬዝ ይህን ያሉት 101ኛው የኔልሰን ማንዴላ የልደት መታሰቢያ ቀን ላይ ባደረጉት የቪዲዮ ንግግር ነው፡፡ የዓለማችን አሳዛኝ ክስተት የሆነው ኮሮናቫይረስ የበሽታውን ስርጭት […]

በሰሜን ምእራብ ናይጀሪያ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት 23 ወታደሮች ተገደሉ፡፡

አዲስ አበባ፣ሐምሌ13፣ 2012 በሰሜን ምእራብ ናይጀሪያ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት 23 ወታደሮች ተገደሉ፡፡ ታጣቂዎቹ በካትሲና ግዛት ጂቢያ በተባለው አካባቢ በአንድ ጫካ በሚዘዋወሩበት ወቅት ወታደሮቹላይ ድንገተኛ ተኩስ በመክፈት ነው ጉዳቱን ያደረሱት፡፡ አልጀዚራ እንድዘገበው ከሞቱት በተጨማሪ ከጥቃቱ በኋላ የገቡበት ያልታወቀ የሰራዊቱ አባላት መኖራቸው ተረጋግጧል፡፡ ከአሁን ቀደም በአካባቢው ያልታወቁ ታጣቂዎች ከብቶችን ዘርፈው እና ሰዎችን አግተው ሲሰወሩ ከቦኩሃራም ጋር ግንኙነት […]