በዲሞክራቲክ ኮንጎ ባለፉት ሰድስት ወራት ብቻ ከ1 ሺህ 300 ሰዎች በታጣቂዎች ተገድለዋል ተባለ::
አዲስ አበባ፣ሐምሌ30፣ 2012 በዲሞክራቲክ ኮንጎ ባለፉት ሰድስት ወራት ብቻ ከ1 ሺህ 300 ሰዎች በታጣቂዎች ተገድለዋል ተባለ:: የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ቢሮ ባወጣው ሪፖርት እንዳለው 165 ህፃናትን ጨምሮ 1 ሺህ 315 ሰዎች ነፍጥ አንግበው በሚንቀሳቀሱ ሸማቂዎች ተገድለዋል፡፡በሀገሪቱ በተለይ በምስራቃዊ ኮንጎ ከጊዜ ወደ ጊዜ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት እየተባባሰ መምጣቱን ድርጅቱ ገልጿል፡፡ አልጀዚራ እንደዘገበው በዲሞክራቲክ ሪብሊክ ኮንጎ […]