ባለፉት ስምንት ዓመታት በመላው ሀገሪቱ ከ130 ሺህ በላይ ሰዎች በተሸከርካሪ አደጋ ጉዳት እንደደረሰባቸዉ ተገለፀ፡፡
አዲስ አበባ፣ነሐሴ 15፣ 2012 ባለፉት ስምንት ዓመታት በመላው ሀገሪቱ ከ130 ሺህ በላይ ሰዎች በተሸከርካሪ አደጋ ጉዳት እንደደረሰባቸዉ ተገለፀ፡፡የመድን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ ለአርትስ በላከዉ መግለጫጉዳት ከደረሰባቸዉ ዉስጥም ካሳ የተከፈላቸው ቁጥር ከ 25ሺ እንደማይበልጥ ገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ የመንገድ ትራፊክ አደጋ በየዓመቱ ከ 4 ሺህ በላይ ሞትና ከ 15 ሺህ በላይ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት እንዲሁም በንብረትም ከ1 ቢሊዮን […]