በግል ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች የምዝገባ እና የትምህርት ክፍያ ላይ ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ እንደማይደረግ ተገለፀ::
አዲስ አበባ፣ነሐሴ 27፣ 2012 በግል ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች የምዝገባ እና የትምህርት ክፍያ ላይ ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ እንደማይደረግ ተገለፀ:: የትምህርት ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከነሃሴ 20 ጀምሮ እንዲከናወን ሚኒስቴር ማስታወቁን ተከትሎ ከተማሪዎች ምዝገባ እና ከትምህርት ክፍያ ጋር ተያይዞ ወላጆች ቅሬታን እያቀረቡ እንደሚገኝ ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ የግል ትምህርት ቤቶቹ የትምህርት ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ […]