በሱዳን አሁንም የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ተጨማሪ ጥፋት እንዳያደርስ ተሰግቷል::
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2012 በሱዳን አሁንም የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ተጨማሪ ጥፋት እንዳያደርስ ተሰግቷል:: በሱዳን የሚዘንበው ከባድ ዝናብ የራይል ወንዝ በ17.5 ሜትር ከፍ እንዲል በማድረጉ ከባድ ጥፋት እያስከተለ ነው፡፡ አፍሪካ ኒውስ እንደዘገበው ሱዳን በታሪኳ ከ100 ዓመት ወዲህ እንዲህ የወንዝ ሙላት ገጥሟት አያውቅም፡፡ በዚህም ምክንያት በሱዳን ካለፈው በፈረንጆቹ ኦገስት መጨረሻ 100 ሺህ ቤቶች ሲወድሙ ወደ ከአንድ […]