loading
ፕሬዚዳንት አላሳኒ ኦታራ ምርጫውን የማሸነፍ እድላቸው ሰፊ ነው እየተባለ ነው::

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 ፕሬዚዳንት አላሳኒ ኦታራ ምርጫውን የማሸነፍ እድላቸው ሰፊ ነው እየተባለ ነው::የኮትዲቯሩ ፕሬዚዳንት አላሳኒ ኦታራ የድምፅ ቆየጠራው ባይጠናቀቅም ከወዲሁ በሰፊ ልዩነት እየመሩ መሆናቸው እየተወራ ነው፡፡ ይህን የሰሙ የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች ደጋፊዎቻቸውን ለተቃውሞ እዲዘጋጁ ጥሪ አስተላልፈዋል ነው የተባለው፡፡ የተቃዋሚ ፓር ወክለው የተወዳሩት ሄንሪ ቤዲ እና ፓስካል አፊ ንጉዌሳን በጋራ በሰጡ መግለጫ በምርጫው ምክንያት […]

በአንበጣ መንጋ ጉዳት የደረሰባቸውን አርሦ-አደሮች በዘላቂነት ለማቋቋም አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ ግብረ-ሰናይ ድርጅቶች ገልጹ፡፡

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 በአንበጣ መንጋ ጉዳት የደረሰባቸውን አርሦ-አደሮች በዘላቂነት ለማቋቋም አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ ግብረ-ሰናይ ድርጅቶች ገልጹ፡፡ የዞኑ ኮሚዩኒኬሽን ለአርትስ በላከዉ መግለጫ በቅርቡ በአካባቢዉ በተከሰተዉ የአንበጣ መንጋ ምክንያት በ35 የ1ኛ ደረጃ እና በአንድ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት-ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች በኢኮኖሚና በሰነልቦና ተጎጂ መሆናቸውም ነው በጥናቱ የተመላከተው፡፡ 9ሽህ 388 ህፃናት እና 2 […]

ኢትዮጵያ በቀጣይ 30 ዓመታት የሚኖራትን የህዝብ ቁጥር እድገት በልማት ዕቅዷ ማጤን አንደሚኖርባት ምሁራን ገለጹ፡፡

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 ኢትዮጵያ በቀጣይ 30 ዓመታት የሚኖራትን የህዝብ ቁጥር እድገት በልማት ዕቅዷ ማጤን አንደሚኖርባት ምሁራን ገለጹ፡፡ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 30 ዓመታት የሚኖራትን የህዝብ ቁጥር እድገት በምትቀርጻቸው የልማት ዕቅዶች ታሳቢ እንድታደርግ ምሁራን ሀሳብ አቅርበዋል፡፡”ባለሰማያዊ አርማ የተሰኘ” የኢትዮጵያን 2050 ተግዳሮቶችና እድሎችን የሚዳስስ ሪፖርትን አስመልክቶ በበይነ መረብ በመታገዝ መግለጫ ተሰጥቷል። ሪፖርቱ በአገር ውስጥና በውጪ በሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ምሁራን […]