አዲሱ ተገኘ የተባለው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ለዓለም ሀገራት ስጋት እየሆነ ነው ተባለ ::
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 አዲሱ ተገኘ የተባለው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ለዓለም ሀገራት ስጋት እየሆነ ነው ተባለ :: በዚህም አዲሱ ቫይረስ በመጀመሪያ ታይቷል ከተባለበት ከእንግሊዝ ወደ ተለያዩ አገራት የሚደረጉ በረራዎችን ታግደዋል። የአውሮፓ ሕብረት አባል አገራት በዚህ ዙሪያ የጋራ ፖሊሲ ለማውጣት እየተወያዩ ነው የተባለው፡፡ ሲሆን ዴንማርክ ውስጥም አዲሱ የቫይረስ ዝርያ በመታየቱ ስዊድን ወደ ዴንማርክ የሚደ ረገዉንም ጉዞ አግዳለች። የወረርሽኙ […]