በሴኔጋል ድንበር አካባቢ በደረሰ የጀልባ አደጋ በርካታ ስተኞች ህይዎታቸው አላፏል ተባለ::
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 በሴኔጋል ድንበር አካባቢ በደረሰ የጀልባ አደጋ በርካታ ስተኞች ህይዎታቸው አላፏል ተባለ:: የተባሩት መንግስታት ድርጅት በመግለጫው እንዳለው በአደጋው ሳቢ 140 ስደተኞችና ናቸው ህይዎታቸው ያለፈው፡፡ ጀልባዋ 200 ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ በድንገት የእሳት አደጋ መከሰቱ ስደተኞቹ ለሞት አደጋ የተዳረጉት ተብሏል፡፡ አልጀዚራ እንደዘገበው የሴኔጋል እና የስፔን አሳ አጥማጆችና የባህር ሃይል አባላት ባደረጉት አሰሳ ቀሪዎችን […]