የአርባምንጭ ከተማ የጤና መሰረተ ልማት ላይ ያለዉን የአገልግሎት ጥራት ችግር ለማቅለል በትኩረት ሊሰራ ይገባል ተባለ ፡፡
አዲስ አበባ፣ጥር 12፣ 2013 የአርባምንጭ ከተማ የጤና መሰረተ ልማት ላይ ያለዉን የአገልግሎት ጥራት ችግር ለማቅለል በትኩረት ሊሰራ ይገባል ተባለ ፡፡በከተማዋ 3 የጤና ጣቢያዎችና 1 አጠቃላይ ሆስፒታል ያለ ሲሆን ከፍተኛ ህክምና የሚሹ የከተማ ነዋሪዎች በከተማዋ አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ ሆስፒታሎችን ማስፋት ላይ በትኩረት እተሰራ እንደሆነ አርትስ ያነጋገራቸዉ የከተማ ጤና ፅ/ቤት ሀላፌ ገልፀዋል፡፡