loading
በታጣቂዎች እጅ የወደቅችዉ ወረዳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 ኮሚሽኑ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የሴዳል ወረዳ ሙሉ በሙሉ ሊባለ ብሚችል ግረጃ በታጣቂዎቹ እንደተያዘ መረጃ ደርሶኛል አለ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በቤኒንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ከማሺ ዞን የሚገኘውና ከሃያ አምስት ሺህ በላይ ነዋሪዎች የሚገኙበት የሴዳል ወረዳ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ፣ከሚያዝያ 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር መዋሉን የደረሱኝ […]

በታጣቂዎች እጅ የወደቅችዉ ወረዳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 ኮሚሽኑ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የሴዳል ወረዳ ሙሉ በሙሉ ሊባል ብሚችል ደረጃ በታጣቂዎቹ እንደተያዘ መረጃ ደርሶኛል አለ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በቤኒንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ከማሺ ዞን የሚገኘውና ከሃያ አምስት ሺህ በላይ ነዋሪዎች የሚገኙበት የሴዳል ወረዳ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ፣ከሚያዝያ 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር መዋሉን የደረሱኝ […]

የአማራ ብልጽግና በአማራ ክልል የተካሄዱትን ሰልፎች ለራሱ አላማ በሚያመች መልኩ ሲያስታባርና ሲመራ የዋለው አካል ማን አንደሆነ በግልፅ የታየበት ነው አለ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013የአማራ ብልጽግና በአማራ ክልል የተካሄዱትን ሰልፎች ለራሱ አላማ በሚያመች መልኩ ሲያስታባርና ሲመራ የዋለው አካል ማን አንደሆነ በግልፅ የታየበት ነው አለ፡፡ፓረቲዉ ባወጣዉ መግለጫ ያጋጠመንን ፈተና የምንሻገረው እውነተኛ ሕዝባዊነታችን ጠብቀን በመዝለቅ ነው ብሏል፡፡ ብልጽግና ፓርቲ ውስጥ መታረም ያለባቸው ውስጣዊ ችግሮች እንደተጠበቁ ሆነው የችግሮቻችን ሁሉ የመጀመያው የትህነግ የክህደት ቡድን ሀገረ-መንግሥቱን የማፈረስ የጥፋት ሚና ነዉ […]

ሁሉንም መራጭ ተደራሽ ለማድረግ የመራጮች ምዝገባ መራዘሙ እንደማየቀር ተገለፀ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 ሁሉንም መራጭ ተደራሽ ለማድረግ የመራጮች ምዝገባ መራዘሙ እንደማየቀር ተገለፀ፡፡ ይህ የተገለፀዉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ከሁለቱ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመራጮች ምዝገባ ሂደት ላይ በተወያዩበት ወቅት ነዉ፡፡ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢብርቱካን ሚዴቅሳ የመራጮች ምዝገባው ባለፉት ቀናት በተሻለ መንገድ እየተከናወነ መሆኑን በውይይቱ ላይ ጠቅሰዋል፡፡ ሆኖም […]

6ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ፤ የህዳሴዉ ግድብ እና ግብጽ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 ምርጫዉን ሰላማዊ በማድረግ በህዳሴዉ ግድብ መጓተት እና በሀገር ሰላም ላይ ሊደርስ የሚችልን ጉዳት ከወዲሁ ልንከላከል ይገባል ተባለ፡፡ አርትስ ያነጋገራቸዉ በሀዳሴ ግድቡ እና በአባይ ወንዝ ላይ የሚሰሩ የማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎች ፤ግብጽ ምርጫዉን ሰላማዊ ማድረግ ካልቻልን እንደ ወርቃማ አድል ተጠቅማበት ፤ግድቡ እንዲዘገይ ልትጠቀምብት እንደምትችል ከዚህ በፊት ፍንጭ ማሳየትዋ ገልጸዋል፡፡ በሀዳሴ ግድቡ እና […]