የህዳሴው ግድብ የሰላም ፕሮጀክት ነው” ደቡብ-ሱዳን
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14፣ 2013 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለሶስትዮሽ ድርድሩ ህብረቱ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ተስፋ አለን አሉ፡፡ አቶ ደመቀ “ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ” መርህ መሰረት የሶስትዮሽ ድርድሩ ውጤታማ እንዲሆን የአፍሪካ ህብረት ሚናው አጠናክሮ እደሚቀጥል ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።አቶ ደመቀ የግድቡ ሁለተኛ ዙር የውኃ ሙሊት በተያዘለት ጊዜ እንደኪካሄድም አብራርተዋል፡፡ አቶ ደመቀ […]