የፒኮክ መናፈሻ አዲስ ዙ ፓርክ ተከፈተ::
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4፣ 2013 የፒኮክ መናፈሻ አዲስ ዙ ፓርክ በይፋ ተመርቆ ተከፈተ ። ፓርኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማዋ ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ዲኤታአቶ ጌታቸው ኃይለማርያም ፣ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ ከፍተኛ አመራሮች ፣ ባለድርሻ አካላትና የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት ተመርቆ በይፋ ስራ […]