የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የጀርመን-አፍሪካ 2021 ሽልማት አሸናፊ ሆኑ፡፡
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የጀርመን-አፍሪካ 2021 ሽልማት አሸናፊ ሆኑ፡፡ ኢሰመኮ ለአርትስ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው የጀርመን-አፍሪካ ፋውንዴሽን (DAS) ዛሬ መስከረም 5 ቀን 2013 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ የሽልማቱን እጩዎችን የሚያወዳድረው ኮሚቴ ዶ/ር ዳንኤል በቀለ በጀርመን አገር በአይነቱ ከፍተኛ ለሆነው ሽልማት ሲመርጣቸው በሙሉ ድምጽ እንደሆነ ገልጿል፡፡ ሽልማቱ ዋና ኮሚሽነሩ […]