loading
የአሜሪካ የማዕቀብ ይጣል ፕሬዚዳንታዊ ትእዛዝ ዓላማው አዲሱን የመንግሥት ምስረታ ማደናቀፍ ነው ሲሉ አምባሳደርና ጋዜጠኛ ተፈራ ሻወል ተናገሩ፡፡

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 የአሜሪካ የማዕቀብ ይጣል ፕሬዚዳንታዊ ትእዛዝ ዓላማው አዲሱን የመንግሥት ምስረታ ማደናቀፍ ነው ሲሉ አምባሳደርና ጋዜጠኛ ተፈራ ሻወል ተናገሩ፡፡አምባሳደርና ጋዜጠኛ ተፈራ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የአሜሪካ የማዕቀብ ይጣል ፕሬዚዳንታዊ ትእዛዝ የኢትዮጵያ መስከረም 24 ቀን 2014 የሚያካሂደውን የመንግሥት ምስረታ ማደናቀፍ፣ ስልጣን ለአሸባሪው ህወሓት ማጋራት ያም ካልሆነ ጦርነቱ ቆሞ አሽከሮቹ ነፍሳቸውን አድነው ለመውጣት […]

ወራሪውና አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት 18 ሺህ 9 መቶ ኢንተርፕራይዞች መውደማቸው ተገለፀ።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 ወራሪውና አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት 18 ሺህ 9 መቶ ኢንተርፕራይዞች መውደማቸው ተገለፀ። በርዕስ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል ማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ ዶ/ር ሙሉነሽ አበበ እንደገለፁት የሽብር ቡድኑ በግፍ በከፈተው ጦርነት ሳቢያ በአማራ ክልል 18 ሺሕ 9 መቶ ኢንተርፕራይዞች ወድመዋል። ለበርካታ ዓመታት ተደክሞባቸው የተገነቡ 23 የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆችም በጦርነቱ ሙሉ በሙሉ […]

ድጋሚ ምርጫ እንዲካሄድባቸው የተወሰነባቸው የምርጫ ክልሎችን ይፋ ሆኑ::

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው ሃገራዊ ምርጫ ድጋሚ እንዲካሄድባቸው የተወሰነባቸውን የምርጫ ክልሎችን ይፋ አደረገ፡፡በዚህም ባስኬቶ ልዩ ለክልል ምክር ቤት እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፣ ቡሌ ለክልል ምክር ቤት እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ጉመር 2 የክልል ምክር ቤት ፤መስቃና ማረቆ ለክልል ምክር ቤት እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መሆናቸውን […]