የኮንትሮባንድ እቃዎችን በይፋ በወታደራዊ መኪኖች ጭነው መርካቶ ላይ የሚሸጡት የህወሓት ጀነራሎች
አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 የህወሓት የጦር ጀነራሎች ቀረጥ ሳይከፈልበት የገባ ጐማና የመሳሰሉት የኮንትሮባንድ እቃዎችን በይፋ በወታደራዊ መኪኖች ጭነው መርካቶ ላይ ይሸጡ ነበር ተባለ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በተለይ ከ30 እና 40 ዓመት በላይ የሃገሪቱን የውጭ ምንዛሬ ወጪ የሚጠይቁ እንደ ብረት፣ ኘላስቲክ፣ ኬሚካል እና ጐማ የመሳሰሉትን እቃዎች ከውጭ የማስመጣቱ ሥራ ከ90 በመቶ በላይ በሽብር ቡድኑ እና […]