August 23, 2018 Economy ኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ቅናሽ አደረገ፡፡ በዚህም መሰረት የስልክ ኢንተርኔት አገልግሎት ላይ የ43 ከመቶ፣ የብሮድባንድ ኢንተርኔት ላይ የ54 ከመቶ፣ የስልክ ድምፅ ላይ የ40 ከመቶ እንዲሁም የሞባይል የፅሁፍ መልዕክት (SMS) ላይ የ43 ከመቶ ቅናሽ ማድረጉን ሰምተናል፡፡ መረጃውን ሸገር የሰማሁት ከኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ ነው ብሎ በድረ ገፁ አስነብቧል። Write a Reply or Comment Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *