September 7, 2018 Ethiopia በቂርቆስ ክፍለከተማ ያለአግባብ ተይዘው የነበሩ 199 ቤቶች ለችግረኞች ተሰጡአርትስ 02/13/2010 በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ ም/ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በተገኙበት ያለአግባብ ተይዘዋል የተባሉት ቤቶች ለችግረኞች ተላልፈዋል። በዛሬው ዕለት የተላለፋ ቤቶች ቁጥራቸው 199 ነው። Write a Reply or Comment Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *