loading
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእግር ጉዞ

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእግር ጉዞ

አርትስ 22/02/2011

ጠቅላይ ሚኒስትር   ዓብይ አህመድ  ዛሬ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንት ለማሾም ወደ ፓርላማ ሲመጡ ከጽሕፈት ቤታቸው በእግራቸው  ነበር የገቡት::

ከአራት ኪሎ ወደ አዋሬ የሚወስደው መንገድ ለተሽከርካሪዎች ዝግ ሆኖ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአጃቢዎቻቸው ጋር በመሆን ባልተለመደ ሁኔታ በእግራቸው ከጽሕፈት ቤታቸው አንስቶ እስከ ፓርላማው ቅጥር ግቢ እየተጓዙ ሲመጡ በዚህ የሪፖርተር ፎቶ ይታያል፡፡

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *