loading
ጠ/ሚር አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የድርሻቸዉን ላበረከቱ ኢትዮጵያውያን ምስጋና አቀረቡ፡

አርትስ 18/04/2011

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፈው ሳምንት በድጋሜ  ለኢትጵያዉያን ዳያስፖራዉ ለትረስት ፈንድ ያቀረቡትን ጥሪ ሰምተው በጥቂት ቀናት ውስጥየድርሻቸውን ለተወጡ ነዉ ከፍተኛ ምስጋና ያቀረቡት።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በምስጋናቸዉ በመጪው የአውሮፓውያን 2019 ዓ.ም ኢትዮጵያውያን በዚህ ልግስና ላይ አጠናክረውእንዲቀጥሉበት እናበረታታለን ብለዋል።

ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እንዳገኛነዉ መረጃ ለትረስት ፈንዱም በቀን አንድ ዶላር በመደገፍ የታሪካዊ ጉዞ ቀዳሚ ባለድርሻ እንዲሆኑም ለዳያስፖራዉ ጥሪ ቀርቧል ።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *