loading
ከህግ አስከባሪው ኮማንደር መኖሪያ ቤት 498 ህገ-ወጥ ሽጉጦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡

ከህግ አስከባሪው ኮማንደር መኖሪያ ቤት 498 ህገወጥ ሽጉጦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡

 

ከኮማንደር ውበቱ ሽፈራው መኖርያ ቤት በተደረገ ፍተሻ የተገኙ 498 ሽጉጦች በቁጥጥር ስር ውለዋል ።
ኮማንደር ዉበቱ ባሕር ዳር በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በክልሉ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል ሲል አማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ዘግቧል፡፡

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *